am_ezk_tq/44/01.txt

14 lines
708 B
Plaintext

[
{
"title": "ሰውዬው ሕዝቅኤልን ወዴት አመጣው?",
"body": "ሰውዬው ሕዝቅኤልን ወደ ምስራቅ ወደሚመለክተው የመቅደሱ የውጭኛው በር መልሶ አመጣው "
},
{
"title": "በምስራቁ በር ምን ተደርጎ ነበር? ለምን?",
"body": "የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ገብቶበታልና የምስራቁ በር ተዘግቶ፣ ታትሞበት ነበር "
},
{
"title": "በምስራቁ በር ምን ተደርጎ ነበር? ለምን?",
"body": "የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ገብቶበታልና የምስራቁ በር ተዘግቶ ታትሞበት ነበር "
}
]