am_ezk_tq/36/32.txt

6 lines
349 B
Plaintext

[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ በእስራኤል ከተሞችና ወና በሆኑ ሥፍራዎች ምን ይሆንባቸዋል አለ? ",
"body": "ከተሞች በነዋሪዎች እንደሚሞሉና ወናዎቹ ሥፍራዎች ዳግመኛ እንደሚገነቡ እግዚአብሔር አምላክ ተናግሯል "
}
]