am_ezk_tq/36/22.txt

6 lines
368 B
Plaintext

[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ የእስራኤልን ቤት መልሶ ወደ እስራኤል ተራሮች እንደሚያመጣቸው የተናገረው ለምንድነው?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ ስለ ተቀደሰው ስሙ ሲል የእስራኤልን ቤት መልሶ እንደሚያመጣቸው ይናገራል "
}
]