am_ezk_tq/36/04.txt

6 lines
292 B
Plaintext

[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ በቁጣው እሳት የተናገረው በማን ላይ ነበር?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ በኤዶምና የእስራኤልን ምድር በወሰዱት ሁሉ ላይ በቁጣው እሳት ተናግሯል"
}
]