am_ezk_tq/35/14.txt

22 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የሴይር ተራራ ሰዎች ባድማ በሚሆኑበት ጊዜ መላው ምድር ምን ያደርጋል? ",
"body": "የሴይር ተራራ ሰዎች ባድማ በሚሆኑበት ጊዜ መላው ምድር ደስ ይለዋል "
},
{
"title": "የእስራኤል ሕዝብ ባድማ በሆነ ጊዜ የሴይር ተራራ ሰዎች ምን አድርገው ነበር?",
"body": "የእስራኤል ሕዝብ ባድማ በሆነ ጊዜ የሴይር ተራራ ሰዎች ተደስተው ነበር?"
},
{
"title": "የሴይር ተራራ ሰዎች ባድማ በሚሆኑበት ጊዜ መላው ምድር ምን ያደርጋል? ",
"body": "የሴይር ተራራ ሰዎች ባድማ በሚሆኑበት ጊዜ መላው ምድር ደስ ይለዋል "
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ ባድማ ይሆናል ብሎ ያስታወቀው የትኛውን አካባቢ በሙሉ ነው?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ የሴይር ተራራና ኤዶም በሙሉ ባድማ እንደሚሆኑ ያስታውቃል "
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ በሚፈርድባቸው ጊዜ የሴይር ተራራና የኤዶም ሰዎች የሚያውቁት ምንድነው?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ በሚፈርድባቸው ጊዜ የሴይር ተራራና የኤዶም ሰዎች እግዚአብሔር አምላክ እርሱ ጌታ መሆኑን ያውቃሉ "
}
]