am_ezk_tq/35/12.txt

10 lines
629 B
Plaintext

[
{
"title": "የእግዚአብሔር አምላክ ሕዝብ ስለሆኑት ስለ ሁለቱ ሕዝቦች የሴይር ተራራ ሰዎች ምን ብለው ነበር?",
"body": "የሴይር ተራራ ሰዎች ሁለቱ ሕዝቦች የእነርሱ እንደሚሆኑ ተናግረው ነበር "
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ የሴይር ተራራ ሰዎች በእርሱ ላይ የተናገሩትን ምን ሰማ?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ የሴይር ተራራ ሰዎች በእርሱ ላይ የተኩራሩበትንና የተናገሩትን ብዙ ነገር ሰማ "
}
]