am_ezk_tq/33/01.txt

10 lines
505 B
Plaintext

[
{
"title": "ጉበኛው ለምድሪቱ ሰዎች የሚያደርገው ምንድነው?",
"body": "ጉበኛው በምድሪቱ ላይ የሚመጣውን ሰይፍ ይመለከትና ሕዝቡን ለማስጠንቀቅ መለከት ይነፋል"
},
{
"title": "ሕዝቡ ለጉበኛው ትኩረት ባይሰጡ ምን ይሆናል?",
"body": "ሕዝቡ ትኩረት ባይሰጡ ሰይፍ ሰዎቹን ይገድላል፣ የእያንዳንዱም ደም በራሱ ላይ ይሆናል "
}
]