am_ezk_tq/27/34.txt

10 lines
548 B
Plaintext

[
{
"title": "በጠረፍ አካባቢ ያሉ ነገሥታት የጢሮስን መጥፋት በሚያዩበት ጊዜ ምን ያደርጋሉ?",
"body": "በጠረፍ አካባቢ ያሉ ነገሥታት የጢሮስን መጥፋት በሚያዩበት ጊዜ በፍርሀት ይርዳሉ፣ ይንቀጠቀጡማል "
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ጢሮስ እንደገና የምትኖረው መቼ ነው አለ?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ጢሮስ ዳግመኛ አትኖርም አለ "
}
]