am_ezk_tq/27/06.txt

6 lines
265 B
Plaintext

[
{
"title": "የጢሮስ መርከቦች ወለል የተሠራው ከምን ነበር?",
"body": "የጢሮስ መርከቦች ወለል የተሠራው ከቆጵሮስ በመጣ እንጨት ሲሆን በዝኆን ጥርስ የተለበጠ ነበር "
}
]