am_ezk_tq/24/01.txt

6 lines
354 B
Plaintext

[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ ለሕዝቅኤል በተናገረበት በዚያው ቀን ምን እየሆነ እንዳለ ነበር የተናገረው? ",
"body": "በዚያው ቀን የባቢሎን ንጉሥ ኢየሩሳሌምን በማጥቃት ላይ እንደሚገኝ እግዚአብሔር አምላክ ተናገረ "
}
]