|
[
|
|
{
|
|
"title": "እግዚአብሔር አምላክ በዘማዊያቱ ላይ የሚያስነሣው ጉባዔ ምን ያደርግባቸዋል?",
|
|
"body": "እግዚአብሔር አምላክ የሚያስነሣው ጉባዔ ዘማዊያቱን በድንጋይ ይወግሯቸዋል፣ በሰይፎቻቸውም ይቆራርጧቸዋል "
|
|
},
|
|
{
|
|
"title": "ዘማዊያቱ የጣዖቶቻቸውን ኃጢአት በሚሸከሙበት ጊዜ የሚያውቁት ምንድነው?",
|
|
"body": "ዘማዊያቱ የጣዖቶቻቸውን ኃጢአት በሚሸከሙበት ጊዜ እግዚአብሔር አምላክ ጌታ መሆኑን ያውቃሉ "
|
|
}
|
|
] |