am_ezk_tq/20/30.txt

10 lines
530 B
Plaintext

[
{
"title": "የእስራኤል ሕዝብ በወንዶች ልጆቻቸው ላይ ምን ያደርጉ ነበር?",
"body": "የእስራኤል ሕዝብ ወንዶች ልጆቻቸውን በእሳት እንዲያልፉ ያደርጓቸው ነበር "
},
{
"title": "በእስራኤል ሕዝብ አዕምሮ ውስጥ ምን ዓይነት አሳብ ነበረ?",
"body": "የእስራኤል ሕዝብ እንጨትና ድንጋይ በማምለክ ልክ እንደ ሌሎች አሕዛብ ለመሆን ያስቡ ነበር"
}
]