am_ezk_tq/20/15.txt

14 lines
972 B
Plaintext

[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ፍርዱን ተቃውመዋልና ለእስራኤል ሕዝብ ላያደርግላቸው የማለው ምን ነበር?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ወደሚሰጣቸው ምድር እንደማያመጣቸው ማለ "
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ በትዕዛዛቱ እንዲሄዱ ባዘዛቸው ጊዜ የእስራኤል ወንዶችና ሴቶች ልጆች የመለሱት እንዴት ነበር?",
"body": "የእስራኤል ወንዶችና ሴቶች ልጆች በእግዚአብሔር አምላክ ላይ ዓመፁ፣ ትዕዛዛቱንም አልጠበቁም"
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ሕዝቡ ፍርዱን ቢጠብቁ ምን ማድረግ እንደሚችሉ ነገራቸው?",
"body": "ፍርዱን ቢጠብቁ በሕይወት መኖር እንደሚችሉ እግዚአብሔር አምላክ ለሕዝቡ ነገራቸው"
}
]