am_ezk_tq/20/10.txt

18 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ለእስራኤል ሕዝብ በምድረ በዳ ምን ሰጣቸው?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ለሕዝቡ ሥርዓቱን፣ ፍርዱንና ሰንበታትን ሰጣቸው "
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ሕዝቡ ፍርዱን ቢጠብቁ ምን ማድረግ እንደሚችሉ ነገራቸው?",
"body": "ፍርዱን ቢጠብቁ በሕይወት መኖር እንደሚችሉ እግዚአብሔር አምላክ ለሕዝቡ ነገራቸው "
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ ለእስራኤል ሕዝብ በምድረ በዳ ምን ሰጣቸው?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ለሕዝቡ ሥርዓቱን፣ ፍርዱንና ሰንበታትን ሰጣቸው "
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ በምድረ በዳ ለሰጣቸው ሕግ የእስራኤል ሕዝብ የሰጡት ምላሽ እንዴት ነበር?",
"body": "ሕዝቡ በእግዚአብሔር አምላክ ላይ ዓመፁ፣ ፍርዱንም ተቃወሙ \n\n"
}
]