am_ezk_tq/20/08.txt

10 lines
608 B
Plaintext

[
{
"title": "የእስራኤል ሕዝብ ለእግዚአብሔር አምላክ ትዕዛዝ የሰጡት ምላሽ እንዴት ያለ ነበር? ",
"body": "ሕዝቡ በእግዚአብሔር አምላክ ላይ ዓመፁ፣ ለመስማትም እምቢ አሉ"
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ የእስራኤልን ሕዝብ ከግብፅ ምድር ያወጣቸው ለምን ብሎ እንደ ሆነ ተናገረ?",
"body": "በአሕዛብ ፊት ስሙ እንዳይረክስ ስለ ስሙ ሲል እንዳወጣቸው እግዚአብሔር አምላክ ተናገረ "
}
]