[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ በግብፅ ምድር ለእስራኤላውያን የሰጣቸው ትዕዛዝ ምን ነበር?",
"body": "እግዝአብሔር አምላክ፣ የግብፅ ጣዖቶቻቸውን እንዲጥሉ ሕዝቡን አዘዛቸው "
}
]