am_ezk_tq/15/05.txt

10 lines
600 B
Plaintext

[
{
"title": "ጌታ እግዚአብሔር የተናገረው ወይኑን ለምን ጉዳይ እንደ ሰጠ ነበር?",
"body": "ወይኑን ለእሳት ማንደጃነት እንደ ሰጠ ጌታ እግዚአብሔር ተናግሯል "
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች እንደ ወይን ናቸው ያለው እንዴት ነው?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ፣ የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች እንደ ወይን ናቸው፣ ሁለቱም ለማገዶነት የተሰጡ ናቸውና ይላል "
}
]