am_ezk_tq/14/22.txt

14 lines
821 B
Plaintext

[
{
"title": "ከእግዚአብሔር አምላክ ፍርድ በኋላ የሚቀረው ማን ነው?",
"body": "ከእግዚአብሔር አምላክ ፍርድ በኋላ ከወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸው ጋር ይወጡ ዘንድ ትሩፋን ይቀራሉ"
},
{
"title": "ሕዝቅኤልን እንዲጽናና የሚያደርገው ምንድነው?",
"body": "ሕዝቅኤል የቀሩትን ትሩፋን መንገዶቻቸውንና ተግባሮቻቸውን በሚያይበት ጊዜ ይጽናናል"
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ የሚያነጻጽረው የትኛውን በዱር ያለ ሁለት ነገር ነው? ",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ ወይንን ቅርንጫፎች ካሉት ከየትኛውም ዛፍ ጋር ያነጻጽራቸዋል "
}
]