am_ezk_tq/14/12.txt

10 lines
873 B
Plaintext

[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ ፍርድን በሚያመጣበት ጊዜ በምድሪቱ የሚኖሩ፣ እጅግ ጻድቅ የሆኑት እንኳን፣ ማድረግ የሚችሉት ምንድነው አለ?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ ፍርድን በሚያመጣበት ጊዜ በምድሪቱ የሚኖሩ እጅግ ጻድቅ የሆኑት እንኳን ማድረግ የሚችሉት የራሳቸውን ነፍስ ማዳን ብቻ ነው አለ "
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ እጅግ ጻድቅ ስለመሆናቸው በምሳሌነት የሚያቀርባቸው ጥቂቶቹ ሰዎች እነማን ናቸው?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ፣ እጅግ ጻድቅ ከሆኑት ሰዎች መካከል ኖኅን፣ ዳንኤልንና ኢዮብን በምሳሌነት አቅርቧቸዋል "
}
]