am_ezk_tq/08/07.txt

6 lines
328 B
Plaintext

[
{
"title": "ሕዝቅኤል ግድግዳው አጠገብ ሲቆፍር በር ካየ በኋላ መንፈስ ቅዱስ የነገረው ምን እንዲያደርግ ነበር?",
"body": "መንፈስ ቅዱስ ሕዝቅኤልን፥ \"ሂድና በዚህ የሚሠሩትን ታላቁን ኃጢአት እይ\" አለው "
}
]