am_ezk_tq/08/03.txt

6 lines
335 B
Plaintext

[
{
"title": "መንፈስ ቅዱስ ሕዝቅኤልን ወዴት ወሰደው? በዚያስ ምን አየ?",
"body": "መንፈስ ቅዱስ ሕዝቅኤልን ቅንዓትን የሚያነሳሳውን ጣዖት ወዳየበት በኢየሩሳሌም በስተሰሜን ወደሚገኘው ውስጠኛው በር ወሰደው "
}
]