am_ezk_tq/07/20.txt

10 lines
466 B
Plaintext

[
{
"title": "በእስራኤል ሕዝብ የወርቅ ጌጣ ጌጥ ሁሉ ላይ ምን ይሆናል?",
"body": "ጌጣ ጌጡ በእንግዶች እጅ ታልፎ ይሰጣል፥ ዓመፀኞችም ይበዘብዙታል "
},
{
"title": "የከበረው የእግዚአብሔር አምላክ ቦታ ምን ይሆናል? ",
"body": "ዘራፊዎች ወደ እግዚአብሔር አምላክ የከበረ ቦታ ይገባሉ፥ ያረክሱታልም"
}
]