am_ezk_tq/04/06.txt

10 lines
512 B
Plaintext

[
{
"title": "ሕዝቅኤል በቀኝ ጎኑ የሚተኛው ለምን ነበር?\n",
"body": "የእስራኤልን ቤት ኃጢአት ይሸከም ዘንድ ሕዝቅኤል በቀኝ ጎኑ መተኛት ነበረበት \n"
},
{
"title": "ሕዝቅኤል በቀኝ ጎኑ ለ40 ቀናት የተኛው ለምንድነው?\n",
"body": "የእስራኤል ቤት የሚቀጣበትን 40 ዓመት ለማመልከት ሕዝቅኤል ለ40 ቀን በቀኝ ጎኑ መተኛት ነበረበት \n"
}
]