am_ezk_tq/03/16.txt

26 lines
1.9 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ ሕዝቅኤልን ለእስራኤል ቤት ምን እንዳደረገው ተናገረ?\n",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ ሕዝቅኤልን ለእስራኤል ቤት ጉበኛ እንዳደረገው ተናገረ "
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ዓመፀኞቹን ስለ ክፉ ሥራቸው ካስጠነቀቃቸው ሕዝቅኤል ምን ይሆናል አለ?\n",
"body": "ሕዝቅኤል ዓመፀኞቹን ካስጠነቀቃቸው ራሱን ያድናል\n"
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ዓመፀኞቹን ስለ ክፉ ሥራቸው ካላስጠነቀቃቸው በሕዝቅኤል ላይ ምን ይሆናል አለ?\n",
"body": "ሕዝቅኤል ዓመፀኞቹን ካላስጠነቀቀ እግዚአብሔር አምላክ ደማቸውን ከሕዝቅኤል እጅ ይፈልገዋል "
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ጻድቁ ተመልሶ ኃጢአትን ሲሠራ ሕዝቅኤል ባያስጠነቅቀው ምን እንደሚሆንበት ተናገረ?\n",
"body": "ከጽድቁ የሚመለሰውን ሰው ሕዝቅኤል ባያስጠነቅቀው እግዚአብሔር አምላክ ደሙን ከሕዝቅኤል እጅ ይፈልገዋል \n"
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ጻድቁ ተመልሶ ኃጢአትን ሲሠራ ሕዝቅኤል ባያስጠነቅቀው ምን እንደሚሆንበት ተናገረ?\n",
"body": "ከጽድቁ የሚመለሰውን ሰው ሕዝቅኤል ባያስጠነቅቀው እግዚአብሔር አምላክ ደሙን ከሕዝቅኤል እጅ ይፈልገዋል \n"
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ከጽድቁ ተመልሶ ኃጢአት በሚሠራ ሰው ምን ይሆንበታል አለ?\n",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ከጽድቁ ተመልሶ ኃጢአትን የሚሠራ ሰው በኃጢአቱ ይሞታል አለ\n"
}
]