am_ezk_tq/01/22.txt

10 lines
500 B
Plaintext

[
{
"title": "ከእንስሶቹ ራስ በላይ ምን ነበር?\n",
"body": "ከእንስሶቹ ራስ በላይ ታላቅ ጠፈር ነበር "
},
{
"title": "እንስሶቹ በክንፎቻቸው ምን ያደርጉ ነበር?\n",
"body": "የእያንዳንዱ እንስሳ ክንፍ ቀጥ ብሎ ተዘርግቶ የሌለውን ክንፍ ይነካ ነበር፣ ደግሞም እያንዳንዱ እንስሳ አካሉን የሚሸፍንበት ጥንድ ክንፍ ነበረው "
}
]