[
{
"title": "እንስሶቹ በፊታቸው ላይ የሚታይ ምን መልክ ነበራቸው? \n",
"body": "ፊታቸው ላይ የሰው፣ የአንበሳ፣ የበሬና የንስር መልክ ነበረባቸው"
},
"title": "የአራቱን እንስሳ እንቅስቃሴ የሚመራው ማን ነበር?\n \n",
"body": "መንፈስ ቅዱስ የአራቱን እንስሶች እንቅስቃሴ ይመራ ነበር"
}
]