diff --git a/14/19.txt b/14/19.txt index 91b938f..01c7cd9 100644 --- a/14/19.txt +++ b/14/19.txt @@ -5,6 +5,6 @@ }, { "title": "እግዚአብሔር አምላክ ፍርድን በሚያመጣበት ጊዜ፣ በምድሪቱ እጅግ ጻድቅ የሆኑት፣ ለማዳን የማይችሉት ማንን ነው?", - "body": "" + "body": "እግዚአብሔር አምላክ ፍርድን በሚያመጣበት ጊዜ፣ በምድሪቱ እጅግ ጻድቅ የሆኑት፣ ወንዶች ወይም ሴቶች ልጆቻቸውን ማዳን አይችሉም" } ] \ No newline at end of file diff --git a/14/21.txt b/14/21.txt new file mode 100644 index 0000000..bfe9888 --- /dev/null +++ b/14/21.txt @@ -0,0 +1,6 @@ +[ + { + "title": "እግዚአብሔር አምላክ በኢየሩሳሌም ላይ የሚልካቸው አራቱ ቅጣቶች የትኞቹ ናቸው?", + "body": "እግዚአብሔር አምላክ አራቱን ቅጣቶች፣ ማለትም ረሃብን፥ ሰይፍን፥ የዱር አውሬዎችንና ቸነፈርን እንደሚልክ ተናግሯል " + } +] \ No newline at end of file diff --git a/14/22.txt b/14/22.txt new file mode 100644 index 0000000..3a808ca --- /dev/null +++ b/14/22.txt @@ -0,0 +1,14 @@ +[ + { + "title": "ከእግዚአብሔር አምላክ ፍርድ በኋላ የሚቀረው ማን ነው?", + "body": "ከእግዚአብሔር አምላክ ፍርድ በኋላ ከወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸው ጋር ይወጡ ዘንድ ትሩፋን ይቀራሉ" + }, + { + "title": "ሕዝቅኤልን እንዲጽናና የሚያደርገው ምንድነው?", + "body": "ሕዝቅኤል የቀሩትን ትሩፋን መንገዶቻቸውንና ተግባሮቻቸውን በሚያይበት ጊዜ ይጽናናል" + }, + { + "title": "እግዚአብሔር አምላክ የሚያነጻጽረው የትኛውን በዱር ያለ ሁለት ነገር ነው? ", + "body": "እግዚአብሔር አምላክ ወይንን ቅርንጫፎች ካሉት ከየትኛውም ዛፍ ጋር ያነጻጽራቸዋል " + } +] \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 9017821..cb16f0a 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -146,6 +146,8 @@ "14-07", "14-09", "14-12", - "14-15" + "14-15", + "14-19", + "14-21" ] } \ No newline at end of file