Thu Jul 11 2019 16:23:16 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
Feben 2019-07-11 16:23:18 -07:00
parent 062674513f
commit f27c56fa99
4 changed files with 33 additions and 1 deletions

10
34/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ከእንግዲህ ሕዝቦች በበጎቹ ላይ ማድረግ የማይችሉት ምንድነው?",
"body": "ከእንግዲህ ሕዝቦች በጎቹን መንጠቅ አይችሉም ወይም በእነርሱ ላይ የስድብን ቃል አይናገሩም "
},
{
"title": "ከእንግዲህ ሕዝቦች በበጎቹ ላይ ማድረግ የማይችሉት ምንድነው?",
"body": "ከእንግዲህ ሕዝቦች በጎቹን መንጠቅ አይችሉም ወይም በእነርሱ ላይ የስድብን ቃል አይናገሩም "
}
]

10
34/30.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ከዚያም የእስራኤል ቤት የሚያውቁት ምንድነው?",
"body": "ከዚያ የእስራኤል ቤት አምላካቸው እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር እንዳለ ያውቃሉ "
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ ለበጎቹ ለእስራኤል ቤት የሚያስታውቃቸው ምንድነው?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ፣ እርሱ የእስራኤል ቤት አምላክ መሆኑን እና እነርሱም የእርሱ ሕዝብ መሆናቸውን ያስታውቃል "
}
]

10
35/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ ለሕዝቅኤል የነገረው በማን ላይ ትንቢት እንዲናገር ነበር? ",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ ለሕዝቅኤል የነገረው በሴይር ተራራ ላይ ትንቢት እንዲናገር ነበር "
},
{
"title": "\nእግዚአብሔር አምላክ በሴይር ተራራ ላይ ምን እንደሚያደርግ ተናገረ?\n",
"body": ""
}
]

View File

@ -348,6 +348,8 @@
"34-17",
"34-20",
"34-22",
"34-25"
"34-25",
"34-28",
"34-30"
]
}