Thu Jul 11 2019 16:55:16 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
Feben 2019-07-11 16:55:19 -07:00
parent d657c7be27
commit e4ff47883b
5 changed files with 37 additions and 1 deletions

6
39/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ የመስጌና የቱባል አለቃ የሆነውን ጎግን ወዴት እንደሚያመጣው ተናገረ?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ ጎግን ወደ እስራኤል ተራሮች እንደሚያመጣው ይናገራል "
}
]

10
39/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ጎግ የሚሞተው የት ነው?",
"body": "ጎግ የሚሞተው በእስራኤል ተራሮች ላይ ነው"
},
{
"title": "በጎግና በባህሩ ዳርቻዎች በሰላም በሚኖሩት ላይ እግዚአብሔር አምላክ ምን ያደርጋል? ",
"body": "በጎግና በባህሩ ዳርቻዎች በሰላም በሚኖሩት ላይ እግዚአብሔር አምላክ እሳትን ይልክባቸዋል "
}
]

6
39/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ የተናገረው ከእንግዲህ ምን እንደማይፈቅድ ነው?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ የተናገረው ከእንግዲህ ስሙ እንዲረክስ እንደማይፈቅድ ነው "
}
]

10
39/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "በእስራኤል ከተሞች ይኖሩ የነበሩት ለሰባት ዓመታት እንጨት መሰብሰብ የማይኖርባቸው ለምንድነው?",
"body": "የጎግን የጦር መሣሪያዎች ስለሚያነዱ ለሰባት ዓመታት እንጨት መሰብሰብ አይኖርባቸውም "
},
{
"title": "በእስራኤል ከተሞች ይኖሩ የነበሩት ለሰባት ዓመታት እንጨት መሰብሰብ የማይኖርባቸው ለምንድነው?",
"body": "የጎግን የጦር መሣሪያዎች ስለሚያነዱ ለሰባት ዓመታት እንጨት መሰብሰብ አይኖርባቸውም"
}
]

View File

@ -385,6 +385,10 @@
"38-10",
"38-14",
"38-17",
"38-19"
"38-19",
"38-21",
"39-01",
"39-04",
"39-07"
]
}