Wed Jul 10 2019 20:48:20 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
Feben 2019-07-10 20:48:22 -07:00
parent fd95615ce9
commit 1014718a57
3 changed files with 16 additions and 1 deletions

View File

@ -2,5 +2,9 @@
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ምግብና መጠጥን በሚመለከት በኢየሩሳሌም ላይ ምን ይሆናል አለ?\n",
"body": "የምግብና የውሃ አቅርቦት ዕጥረት እንደሚገጥማት እግዚአብሔር አምላክ ተናገረ "
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ በዚህ ጊዜ በኢየሩሳሌም ሕዝብ ላይ ምን እንደሚደርስባቸው ተናገረ?\n",
"body": "የኢየሩሳሌም ሕዝብ እንደሚደነግጡና እንደሚጠወልጉ እግዚአብሔር አምላክ ተናግሯል \n"
}
]

10
05/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ሕዝቅኤል ከፀጉሩ አንድ ሦስተኛውን ምን አደረገው?\n",
"body": "ሕዝቅኤል ከፀጉሩ አንድ ሦስተኛውን በከተማው ውስጥ ማቃጠል፣ አንድ ሦስተኛውን በከተማው አቅራቢያ በሰይፍ መምታትና አንድ ሦስተኛውን በንፋስ ላይ መበተን ነበረበት"
},
{
"title": "ሕዝቅኤል ይህንን ማድረጉን ከጨረሰ በኋላ እግዚአብሔር አምላክ ምን እንደሚያደርግ ተናገረ? \n",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ ሕዝቡን ለማሳደድ ከበስተኋላቸው ሰይፍ እንደሚያነሣ ተናገረ "
}
]

View File

@ -66,6 +66,7 @@
"04-06",
"04-09",
"04-12",
"04-14"
"04-14",
"04-16"
]
}