From 09720df742cfe439aecbf219c894d22e3e954139 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: Feben Date: Thu, 11 Jul 2019 14:35:12 -0700 Subject: [PATCH] Thu Jul 11 2019 14:35:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time) --- 28/25.txt | 6 +++++- 29/01.txt | 10 ++++++++++ 29/04.txt | 6 ++++++ 29/06.txt | 10 ++++++++++ 29/title.txt | 6 ++++++ manifest.json | 5 ++++- 6 files changed, 41 insertions(+), 2 deletions(-) create mode 100644 29/01.txt create mode 100644 29/04.txt create mode 100644 29/06.txt create mode 100644 29/title.txt diff --git a/28/25.txt b/28/25.txt index c6c43b1..1585c40 100644 --- a/28/25.txt +++ b/28/25.txt @@ -1,6 +1,10 @@ [ { "title": "እግዚአብሔር አምላክ እስራኤልን በሚንቁ ላይ ፍትሐዊ ፍርድ ከሰጠ በኋላ በእስራኤል ምን ይሆናል?", - "body": "" + "body": "እስራኤል በሰላም ይኖራሉ፣ ቤቶችን ይሠራሉ፣ እግዚአብሔር አምላክ ለባሪያው ለያዕቆብ በሚሰጠው ምድር የወይን ተክል ይተክላሉ" + }, + { + "title": "እግዚአብሔር አምላክ እስራኤልን በሚንቁ ላይ ፍትሐዊ ፍርድ ከሰጠ በኋላ በእስራኤል ምን ይሆናል?", + "body": "እስራኤል በሰላም ይኖራሉ፣ ቤቶችን ይሠራሉ፣ እግዚአብሔር አምላክ ለባሪያው ለያዕቆብ በሚሰጠው ምድር የወይን ተክል ይተክላሉ" } ] \ No newline at end of file diff --git a/29/01.txt b/29/01.txt new file mode 100644 index 0000000..2d14bf5 --- /dev/null +++ b/29/01.txt @@ -0,0 +1,10 @@ +[ + { + "title": "እግዚአብሔር አምላክ ለሕዝቅኤል የሚነግረው በማን ላይ ትንቢት እንዲናገር ነበር?", + "body": "ሕዝቅኤል በግብፅ ንጉሥ በፈርዖን ላይ ትንቢት እንዲናገር እግዚአብሔር አምላክ ተናገረው " + }, + { + "title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ የግብፅ ንጉሥ የትኛውን እንስሳ ይመስላል አለ?", + "body": "እግዚአብሔር አምላክ፣ የግብፅ ንጉሥ በወንዞች መካከል የሚተኛውን ትልቅ የባህር ፍጥረት ይመስላል ይላል" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/29/04.txt b/29/04.txt new file mode 100644 index 0000000..8b6b60d --- /dev/null +++ b/29/04.txt @@ -0,0 +1,6 @@ +[ + { + "title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ የግብፅን ንጉሥ ወዴት እንደሚወረውረው ተናገረ?", + "body": "እግዚአብሔር አምላክ የግብፅን ንጉሥ ወደ ምድረበዳ እንደሚወረውረው ተናገረ " + } +] \ No newline at end of file diff --git a/29/06.txt b/29/06.txt new file mode 100644 index 0000000..9ea4ed4 --- /dev/null +++ b/29/06.txt @@ -0,0 +1,10 @@ +[ + { + "title": "እግዚአብሔር አምላክ ግብፅ ለእስራኤል ቤት እንዴት ያለ ተክል ነው አለ? ", + "body": "እግዚአብሔር አምላክ ግብፅ ለእስራኤል ቤት እንደ ሸምበቆ በትር ነው አለ " + }, + { + "title": "የእስራኤል ቤት በግብፅ ላይ በተደገፈ ጊዜ ግብፅ ምን አደረገ?", + "body": "በግብፅ ላይ በተደገፈ ጊዜ ግብፅ የእስራኤልን ቅልጥም ሰበረው፣ ወገቡንም አናጋው " + } +] \ No newline at end of file diff --git a/29/title.txt b/29/title.txt new file mode 100644 index 0000000..bd662d1 --- /dev/null +++ b/29/title.txt @@ -0,0 +1,6 @@ +[ + { + "title": "", + "body": "" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 4b6d611..7b9ad59 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -286,6 +286,9 @@ "28-14", "28-16", "28-18", - "28-23" + "28-23", + "28-25", + "29-01", + "29-04" ] } \ No newline at end of file