am_ezk_text_ulb/43/01.txt

1 line
302 B
Plaintext

\c 43 \v 1 ወደ ምሥራቅም ወደሚመለከተው በር አመጣኝ። \v 2 እነሆም፥ የእስራኤል አምላክ ክብር ከምሥራቅ በኩል መጣ፤ ድምፁም እንደ ብዙ ውኆች ያለ ነበር፥ ከክብሩም የተነሣ ምድር ታበራ ነበር።