am_ezk_text_ulb/38/01.txt

1 line
506 B
Plaintext

\c 38 \v 1 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፥ \v 2 "የሰው ልጅ ሆይ፥ ፊትህን በጎግ ላይና በማጎግ ምድር ላይ፥ በሞሳሕና በቶቤል ዋነኛ አለቃ ላይ አቅናበት፥ ትንቢትም ተናገርበት፥ \v 3 እንዲህም በል፥ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የሞሳሕና የቶቢል ዋነኛ አለቃ ጎግ ሆይ፥ እነሆ፥ እኔ በአንተ ላይ ነኝ።