am_ezk_text_ulb/36/16.txt

1 line
475 B
Plaintext

\v 16 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፥ \v 17 "የሰው ልጅ ሆይ፥ የእስራኤል ቤት በምድራቸው በተቀመጡ ጊዜ በመንገዳቸውና በሥራቸው አረከሱአት፥ መንገዳቸውም በፊቴ እንደ መርገም አደፍ ነበረ። \v 18 በምድሪቱም ላይ ስላፈሰሱት ደም በጣዖቶቻቸውም ስላረከሱአት መዓቴን አፈሰስሁባቸው።