am_ezk_text_ulb/33/23.txt

1 line
372 B
Plaintext

\v 23 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ። \v 24 የሰው ልጅ ሆይ፥ በእስራኤል ምድር ባሉ በባድማ ስፍራዎች የተቀመጡ፥ 'አብርሃም ብቻውን ሳለ ምድሪቱን ወረሰ እኛም ብዙዎች ነን ምድሪቱም ርስት ሆና ለእኛ ተሰጥታለች' ይላሉ።