am_ezk_text_ulb/28/20.txt

1 line
583 B
Plaintext

\v 20 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፥ \v 21 "የሰው ልጅ ሆይ፥ ፊትህን ወደ ሲዶና አቅንተህ ትንቢት ተናገርባት! እንዲህም በል፥ \v 22 'ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ሲዶና ሆይ፥ እነሆ፥ በአንቺ ላይ ነኝ፥ ፍርድን በውስጥሽ በማደርግበት ጊዜ ህዝብሽ እኔ እግዚአብሔር እንድሆንኩ እንዲያውቁ በመካከልሽ ክብሬን እገልጣለሁ። ቅዱስ መሆኔም ይገለጣል።