\v 11 እንድትሞቅና እንድትግል በውጧ ያለው ርኵሰትዋ በውስጥዋ ይቀልጥ ዘንድ ዝገትዋም ይጠፋ ዘንድ ባዶዋን ድስት በፍም ላይ ጣዳት። \v 12 በከንቱ ደከመች ሆኖም ዝገትዋ በእሳት ስንኳ አልለቀቀም።