am_ezk_text_ulb/22/23.txt

1 line
488 B
Plaintext

\v 23 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፥ \v 24 የሰው ልጅ ሆይ እንዲህ በላት 'አንቺ ያልነጻሽ ምድር ነሽ። በቍጣ ቀን ዝናብ የለም! \v 25 በውስጥዋ ያሉ ነቢያት እንደሚጮኽና እንደሚናጠቅ አንበሳ አንድ ሆነው ተማምለው ህይወት ያጠፋሉ፥ ከፍ ያለ ብልጥግና ይወስዳሉ! በውስጥዋም መበለቶችን ያበዛሉ!