am_ezk_text_ulb/22/01.txt

1 line
546 B
Plaintext

\c 22 \v 1 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፥ \v 2 "አንተም የሰው ልጅ ሆይ፥ ትፈርዳለህን? ደም በምታፈስስ ከተማ ላይ ትፈርዳለህን? ርኵሰትዋን ሁሉ አስታውቃት። \v 3 እንዲህም ልትላት ይገባል፥ 'ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡ ይህች ጊዜዋ እንዲደርስ በመካከልዋ ደምን የምታፈስ፤ እንድትረክስም ጣዖታትን የምታደርግ ከተማ ናት!