\v 8 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ። \v 9 የሰው ልጅ ሆይ፥ 'እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ብለህ ትንቢት ተናገር ሰይፍ! ሰይፍ! የተሳለና የተወለወለ ሰይፍ በል።