am_ezk_text_ulb/21/01.txt

1 line
573 B
Plaintext

\c 21 \v 1 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ። \v 2 "የሰው ልጅ ሆይ፥ ፊትህን ወደ ኢየሩሳሌም አቅና በመቅደሶችም ላይ ተናገር፤ በእስራኤልም ምድር ላይ ትንቢት ተናገር። \v 3 ለእስራኤልም ምድር እንዲህ በል፥ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ በእናንተ ላይ ነኝ፥ ሰይፌንም ከሰገባው እመዝዘዋለሁ፥ ጻድቁንና ክፉውንም ከእናንተ ዘንድ አጠፋለሁ።