am_ezk_text_ulb/20/02.txt

1 line
428 B
Plaintext

\v 2 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፥ \v 3 "የሰው ልጅ ሆይ፥ ለእስራኤል ሽማግሌዎች ተናገር፥ እንዲህም በላቸው። 'ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔን ትጠይቁ ዘንድ መጥታችኋልን? በህያውነቴ እምላለሁ በእናንተ አልጠየቅም! ይላል ጌታ እግዚአብሔር፦