\v 12 ነገር ግን በመዓት ተነቀለች ወደ መሬትም ተጣለች የምሥራቅም ነፋስም ፍሬዋን አደረቀ። ብርቱዎች ቅርንጫፎቿተሰበሩና ደረቁ፥ እሳትም በላቻው። \v 13 አሁን በምድረ በዳ፥ በደረቅና ውሀ በሌለው መሬት ተተክላለች።