am_ezk_text_ulb/18/01.txt

1 line
292 B
Plaintext

\c 18 \v 1 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ። \v 2 "ስለ እስራኤል ምድር፥ 'አባቶች መራራ የወይን ፍሬ በሉ፥ የልጆችም ጥርሶች ጠረሱ' ብላችሁ የምትመስሉት ምሳሌ ምንድር ነው?