am_ezk_text_ulb/17/11.txt

1 line
391 B
Plaintext

\v 11 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ። \v 12 "ለዓመፀኛ ቤት፥ 'የዚህ ነገር ትርጓሜ ምን እንደ ሆነ አታውቁምን? እነሆ፥ የባቢሎን ንጉሥ ወደ ኢየሩሳሌም መጣ፥ ንጉሥዋንና መኳንንቶችዋንም ማረከ፥ ወደ እርሱም ወደ ባቢሎን ወሰዳቸው።