am_ezk_text_ulb/16/04.txt

1 line
388 B
Plaintext

\v 4 በተወለድሽ ጊዜ እናትሽ እትብትሽን አልቆረጠችም ፣ በውኃ አላጠበችሽም ወይም በጨው አላሸችሽም፣ በጨርቅም አልጠቀለለችሽም። \v 5 ከእነዚህ ነገሮች አንዱን እንኳ ሊያደርግልሽ ማንም አልራራልሽም!በተወለድሽበት ቀን በሜዳ ላይ ተጣልሽ።