am_ezk_text_ulb/12/04.txt

1 line
511 B
Plaintext

\v 4 እቃዎችህን ሰብስበህ በቀን በፊታቸው ለስደት ተዘጋጅ፤ በማታም ጊዜ በፊታቸው ልክ ስደተኞች እንደሚያደርጉት ሂድ። \v 5 እያዩህም ግንቡን ፈንቅለውና በእዚያ በኩል ውጣ። \v 6 እያዩህም እቃዎችህን በጫንቃህ ላይ ተሸከምና በጨለማ ውጣ። ለእስራኤልም ህዝብ ምልክት አድርጌሃለሁና ምድሪቱን እንዳታይ ፊትህን ሸፍን።