am_ezk_text_ulb/12/01.txt

1 line
315 B
Plaintext

\c 12 \v 1 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፣ \v 2 "የሰው ልጅ ሆይ፥ የምትኖረውዓመጸኞች ከመሆናቸው የተነሳ አይን እያላቸው በማያዩ ጆሮ እያላቸው በማይሰሙ በዓመፀኛ ሰዎች መካከል ነው!