am_ezk_text_ulb/11/14.txt

1 line
387 B
Plaintext

\v 14 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ \v 15 "የሰው ልጅ ሆይ፥ ወንድሞችህ! አዎ ወንድሞችህ! ዘመዶችህ በኢየሩሳሌምም የሚኖሩ ሁሉ! ' እነርሱ ከእግዚአብሔር የራቁ ናቸው ! ይህች ምድር ርስት ሆና ለእኛ ተሰጥታለች' የሚሉአቸው ናቸው።