am_ezk_text_ulb/10/06.txt

1 line
585 B
Plaintext

\v 6 እግዚአብሔርም በፍታ የለበሰውን ሰው " ከመንኰራኵሮች ከኪሩቤል መካከል እሳት ውሰድ" ብሎ ባዘዘው ጊዜ ሰውዬው ገብቶ በአንደኛው መንኰራኵር አጠገብ ቆመ። \v 7 ኪሩብም ከኪሩቤል መካከል እጁን በኪሩቤል መካከል ወዳለው እሳት ዘርግቶ ከዚያ ወሰደ፥ በፍታም በለበሰው ሰው እጅ አኖረው እርሱም ይዞ ወጣ። \v 8 በኪሩቤልም ከክንፎቻቸው በታች የሰው እጅን መሳይ አየሁ።